ወንድ ልጅ በየ ስንት ጊዜዉ ነዉ ሴክስ ማድረግ ያለበት?

ሴቶች እባካችሁን አይናችሁን ጨፍኑ ወንድን ብቻ የሚመለከት ጥያቄ ነዉ(man talk)!!!!!

    ከጓደኛየ ጋር ቅዳሜ ቅዳሜ ሴክስ እናደርጋለን። ሴክስ አድርገን ስንለያይ በጣም የድካም ስሜት ስለሚሰማኝ እሁድን ተኝቸ ፤ ሰኞን እኩርፌ አሳልፋለሁ። የሰዉነት ክብደቴ ጥሩ እሚባል ነዉ። ግን ለምን ይህን ያክል እንደሚደክመኝ ማወቅ አልቻልኩም። ወንዶች እባካችሁ መልሱልኝ እንደኔ ይሰማችኋል ፤ በየ ስንት ጊዜዉ ነዉ ሴክስ እምታደርጉት? «13

አስተያየቶች

  • Min aynet sex new yemtseraw
  • «ምን አይነት ሴክስ ነዉ የምትሰራዉ?» እ? ያዉ ሴክስ ነዋ። ፓዚሽን ማለትህ ነዉ?
  • የሴት ጓደኛው በፈለገች ቁጥር
  • እረ ባክሺ!!!!! ልሙትልሺ???? ደግሞ ወንዶችን ነዉ የጠየኩት። አይንሺን ጨፍኝ አላልኩም???
  • Endaye asifalagnatu
  • አንድ ነገር ቅድሚያ ልጠይቅህ! ቅዳሜ ቅዳሜ ብቻ ወሲብ መፈጸምህ ብዙ አለማድረግህን አያመለክትም። ምክንያቱም ሳምንቱን ሙሉ ተለይተኸው በናፍቆት መቆየትህና ሳምንቱን ሙሉ የተመገብከውና የጠጣኸው በሚፈጥረው ወሲባዊ የሆርሞን መነሳሳት ታግዘህ ቅዳሜን በተደጋጋሚና በኃይለኛ ስስት ስትደበድብ ልትቆይበት እንደምትችል እገምታለሁ። ትክክል ግምት ይሆን? መደጋገምህ ሳምንቱን ያጣኸውን ያካክሳል። በትንሹ 3 ጊዜ ወይም ለበለጠ ጊዜ ካወሰብክ ዞሮ ዞሮ ከሳምንቱ ቀናት ውስጥ የተወሰኑትን አንዳንድ ቀን ያደረክባቸው ያህል ይሆናል። ደግሞም ሳምንት ተለይተህ ከደጋገምከውም በላይ አምሮት በሚፈጥረው መነሳሳት ወሲባዊ ድርጊትህን የኃይለኛ ጉጉት፤ እንቅስቃሴ፤ ወሲባዊ አቅጣጫና ንዝረት የሞላበት ስሜትህ ኃይልህን አሟጠህ እንድትጠቀም ያደርግሃል ብዬ አስባለሁ። ስለዚህም ድካምና የልፍስፍስነት ስሜት ይጫጫንሃል። እንደእኔ እንደእኔ የጓደኛህን ወሲባዊ ፍላጎት እያዳመጥክና ያንተንም የማድረግ ብቃት እየገመገምህ አስፈላጊያችሁ በሆነ ሰዓት ወይም ባያስፈልግ እንኳን ተገናኝቶ በመተሻሸትና ቀስቃሽ ስሜቶችን በማነሳሳት ወደወሲብ ብታመሩ ይመረጣል። ስለዚህ እንደ ሀኪም ትእዛዝ በሳምንት አንድ ቀን የሚባለውን ሙከራ ብትቀይረው ምን ይልሃል? የኔዋ ቆንጆ በሳምንት አንድ ቀን አትፈቅድልኝም። ችግር ካልገጠመን በቀር በ2 ና ሶስት ቀን ልዩነት እንደባደባለን። ደስታ እንጂ ድካም የለብንም። ከዚያ በኋላ እንዲያውም ሰውነታችን ፈታ ይላል።እንቅልፋችንም ይጣፍጣል። እኔ እንዲያውም የተጋባን ቀን ይህንን የማጣው እየመሰለኝ እፈራለሁ። ምክንያቱም ያኔ ተጠራርተን ሳይሆን ተንተርሰነው ስለምናድር። Happy digging weekend to you! lol
  • Esun sew mamaker alneberebhm!!! atanebm? ye 21 kfle zemn sew aydeleh ! Lemn atanebm! Bzu tekami mestahfoch alu. Btaneb tru new.
  • በሳምንት አንድ ጊዜ ሴክስ እንዴት ያደክማል፣ምናልባት ዉስጣዊ ችግር ካለብህ ተመርመር።
  • እንዲህ አይነቱ ጥያቄ ለዶክተሮች ብቻ ነው ማቅረብ ያለብህ። ሰው በየቀኑ ካላረኩ እያለ አንተ ለአንዲት ቅዳሜ እንዲህ አይነት ችግር ካለብህ ፍሬን ያው ከላይ እንደጠሱት በዶክተር ነው።
  • minyahil ergitegna neh kidame bicha wesib lemetekemih?
አስተያየት ለመስጠት ይግቡ ወይንም ይመዝገቡ

“Ask አዲስ” ምንድን ነው?

Ask አዲስ የኢትዮጵያዉያን የመወያያ ድረ-ገፅ ሲሆን Ask አዲስ ላይ የማይነሳ የዉይይት ርዕስ የለም። የራሳችንን ቋንቋ በመጠቀም እራሳችን በራሳችን የራሳችንን ችግሮች በዉይይት መፍታት እንችላለን፡፡ ጥያቄ አለዎት? ይጠይቁ! ለሚነሱትም ጥያቄዎች ቀና የሆነ መልስ በመስጠት ሌሎችን ያግዙ።

አስተያየት አለዎት? ሊያናግሩን ይፈልጋሉ?

ፌስቡክ ላይ ወዳጃችን ይሁኑ!